2 days ago · በፑቲን እና ኔታንያሁ ላይ የእስር ማዘዣ እንዲወጣ የጠየቁት የአይሲሲ አቃቤህግ በወሲባዊ ትንኮሳ ምርመራ ተጀመረባቸው. ዋና አቃቤ ህጉ ምርመራው እስኪጠናቀቅ ድረስ ከሃላፊነት ሊነሱ እንደሚችል ተነግሯል.
አል ዐይን አማርኛ በዋናነት በኢትዮጵያ፣በመካከለኛው ምስራቅ እና በዓለም ደረጃ ያሉ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ፣ኢኮሚያዊ እንዲሁም የሰፖርትና የመዝናኛ መረጃዎችን እየተከታተለ የሚያቀርብ የኦንላይን ሚዲያ ነው፡፡ አል ዐይን አማርኛ ሙያዊ ...
6 days ago · ሩሲያ በመሬት ላይ ያለውን ከባቢያዊ የአየር ሁኔታ የሚቆጣጠሩ ሁለት ሳተላይቶቸን ጨምሮ 53 ሳይተላይቶችን ማምጠቋን የሩሲያው ሮስኮስሞስ ስፔስ ኤጀንሲ አስታውቋል. 7 days ago. በኡጋንዳ መብረቅ የ14 ሰዎችን ህይወት ...
5 days ago · ማህበራዊ. በርካታ ህጻናት ከትምህርት ገበታ ውጪ የሆኑባቸው የአፍሪካ ሀገራት የትኞቹ ናቸው. ጦርነት ፣ ግጭት ፣ ድህነት እና የአየር ንብረት ለውጥ ህጻናቱን ከትምህርት ገበታቸው ያፈናቀሉ ዋነኛ ምክንያት ናቸው.
Dec 11, 2022 · በተለያዩ የፊልም ትወናዎች ላይ እውቅናን ያተረፈው አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።. አል ዐይን አማርኛ ከአርቲስት ታሪኩ ብርሃ (ባባ) አብሮ አደጎች ባገኘው መረጃ መሰረት አርቲስት ታሪኩ ...
Nov 2, 2024 · 17 hours ago አሜሪካ ለሶማሊያ 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር እዳ ሰረዘች. በመጋቢት ወር የፓሪስ አበዳሪ ሀገራት ስብስብ ሶማሊያ ከተበደረችው 2 ቢሊዮን ዶላር 99 በመቶውን እዳ እንደሚሰርዝ አስታውቋል
5 days ago · ተጨማሪ ጫን. ኢትዮጵያ በ9 ክልልሎች እና በ2 የከተማ አእስተዳደሮች የተዋቀረች በአፍሪካ ቀንድ የምትገኝ የረጅም ዘመን ታሪክ ያላት ሀገር ናት፡፡.
Oct 8, 2024 · የነዳጅ መሸጫ ዋጋ. በአዲስ አበባ የቤንዚን 91.14 ብር በሊትር፤ ቀላል ጥቁር ናፍጣ 100.20 ብር በሊትር ሆኗል. የነዳጅ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል።. ሚኒስቴሩ ዛሬ ምሽት ...
Nov 6, 2024 · ኢኮኖሚ. የአሜሪካ ዶላር እና ቢትኮይን ዋጋ ጭማሪ አሳየ. 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ተደርገው የተመረጡት ዶናልድ ትራምፕ ለክሪፕቶከረንሲ ግብይት የግብር ቅናሽ እንደሚያደርጉ መናገራቸው ይታወሳል.
Oct 11, 2024 · የባህረ ሰላጤው ሀገራት እስራኤል በኢራን ላይ ለምትፈጽመው የአጸፋ ጥቃት የአየር ክልልቸውን እንዳማይፈቅዱ አስታወቁ፡፡. ሀገራቱ የእስራኤል ሚሳይሎች እና የጦር ጄቶች አየር ክልላቸውን አቋርጠው ማለፍ ...