በባይደን አስተዳደር፣ በዩናይትድ ስቴትስ የሚፈፀሙ ጥቃቶችን የመከላከያ ርምጃዎች ተጠናክረዋል። ነገር ግን ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጥር ወር ሥልጣን ሲረከቡ፣ ትልቅ የፖሊሲ ለውጥ ይደረጋል ...
"በደቡብ ኮሪያ በሥልጣን ላይ እያሉ የእሥር ማዘዣ የወጣባቸው የመጀመሪያው ፕሬዝዳንት ናቸው" ብለዋል፡፡ ዩን ሕገ መንግሥታዊው ፍርድ ቤት ባደረገው ማጣራት ፕሬዝዳንታዊ ሥልጣናቸው ተገፍፎ ከኃላፊነት ...
(ድሮን) ስብርባሪው የነዳጅ ተቋም ላይ በመውደቁ ቃጠሎ ማስነሳቱን የሩሲያ ባለሥልጣናት ዛሬ ማክሰኞ ተናገሩ። የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር በስሞልንስክ ተመተው የወደቁትን 10 ድሮኖች ጨምሮ በአጠቃላይ ...
ፈረንሣይ ሶሪያ በሚገኙ እስላማዊ መንግሥት ታጣቂዎች ላይ የአየር ድብደባ መፈጸሟን ዛሬ ማክሰኞ አስታወቀች። የፈረንሣይ የመከላከያ ሚኒስትር ሴባስቲያ ለኮርኑ ኤክስ ላይ ባሰፈሩት ጹሑፍ ፣ ጥቃቱ ...
በአፋር ክልል፣ ዞን ሦስት አዋሽ ፈንታሌ አካባቢ ትላንት ምሽት በሬክተር ስኬል 5.1 የተመዘገበ ርእደ መሬት መከሰቱን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦ ፊሲክስ ህዋ ሳይንስ እና አስትሮኖሚ ተቋም ...
በደቡባዊ የዩናይትድ ስቴትስ ክፍል በሚገኙ ግዛቶች በተነሳ አውሎንፋስ የአራት ሰዎች ሕይወት ማለፉን ባለሥልጣናት አስታወቁ። የደረሰው የጉዳት መጠን ላይ ምርመራ እየተደረገ መሆኑንም አመልክተዋል። ...
እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር 2024፣ በታሪክ ታይቶ በማያውቅ መልኩ ከ60 በላይ ሀገሮች ምርጫ ያካሄዱበት ዓመት ነበር። ምርጫዎቹን ተከትሎ ከድምፅ አሰጣጥ እና የምርጫ ውጤት ጋር የተያያዙ ከ160 ...
በትግራይ ክልል የወርቅ ማዕድን ሥራ ተቋርጦ ጥናት እንዲደርግ የክልሉ ጊዚያዊ አስተዳደር ካቢኔ መወሰኑን፣ የአስተዳደሩ ምክትል ፕሬዝዳንት ሌተናንት ጀነራል ጻድቃን ገብረተንሳኤ ገለጹ። ምክትል ...
የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ጂሚ ካርተር በ100 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ካርተር ከፕሬዚደንትነታቸው በፊት በለውዝ ግብርና ስራ እንዲሁም በጆርጂያ ግዛት አስተዳዳሪነት ሀገራቸውን ...
በሶማሊያ የሚሰማሩ የብሩንዲ ወታደሮች ቁጥርን በተመለከተ በሶማሊያ እና ብሩንዲ ሀገራት መካከል የተፈጠረው አለመግባባት ወደ አፍሪካ ህብረት የሰላም ተልዕኮ ማምራቱን ተከትሎ በሰላም ተልዕኮው ሽግግር ...
"እስር " በኃላ በዛሬው ዕለት መለቀቃቸው ተሰምቷል። የክልሉ መንግስት ንብረት የሆነው ቴሌቭዥን ጣቢያ ጋዜጠኞች ቡድን አባላት ፣ ለእስር በተዳረጉበት ወቅት በሰሜን ምዕራብ ትግራይ በሚገኝ የወርቅ ...